CALL TODAY: 0045 22192129
Home
About us
Service
Events
Gallery
Activities
Register
Contact Us
About Ethiopia
About Denmark
Velkommen til den officielle hjemmeside af
Ethio-Dansk Kulturel Forening
ሰላም ኢትዮ-ዴንሽ የባህል ማህበረሰብ
Welcome to Ethio-Danish Cultural community official website
ሰላም ኢትዮ-ዴንሽ የባህል ማህበረሰብ
Become a member of Ethio-Danish Cultural community
የኢትዮ-ዴንማርክ የባህል ማህበረሰብ አባል ይሁኑ
Send >ይላኩ
የእድር አባልነት ምዝገባ ቅጽ
የእድሩ አላማ
1. የእድር አባል ወይም የአባል ቤተሰብ በሞት ሲለይ ለቀብር ስነ - ስርዓት ማስፈጸሚያ ወይም ለአስከሬን መላኪያ የሚሆን የገንዘብ እርዳታ ለማድረግ፣
2. አባል ወይም የአባል ቤተሰብ ሲሞት የእድሩ አባላት ለቅሶ እንዲደርሱና እንዲያስተዛዝኑ፣ ኢንፎርሜሽን ማዳረስና ማስተባበር፣ የለቅሶ ሥራን ማከፋፈል፣
3.አባላት የሟችን ቤተሰብ እንዲይጽናኑና በሚይስፈልገው ነገር ሁሉ እዲተባበሩ መንገር፣
4 . ለቀብር አፈጻጸም ወይም ለአስከሬን ማጓጓዝ የሚያስፈልጉ መረጃዎችን ለሟች ቤተሰብ መስጠት፣
5. ለወደፊት ለአባላት ጥቅም ያስገኛል ብሎ የሚያምንበትን ማንኛውንም ዓላማ እንዳስፈላጊነቱ መጨመር
SEND